ከዚህ በታች የተመለከቱትን ስድስት መዝሙሮች ካዳመጡ በኋላ ሶስቱን እንዲመርጡ እንጠይቃለን።  የሚመርጡባቸውም መስፈርቶች እነዚህ ናቸው፦

  1. የመዝሙሩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት ትክክል ነው?
  2. የመዝሙሩ የሰነፅሁፍ ይዘት መልካም ነው?
  3. መዝሙሩ ለመስማት የሚስብ ጣዕመ ዜማ አለው?

ምንም እንኳን እያንዳንዱ መዝሙር ሶስቱንም መስፈርቶች ባያሟላም፤ በተሻለ የሚያሟሉ የሚመስልዎትን ሶስቱን ይምረጡ። 

Related News

Mahlet Institute of Worship and Music
“Committed to Excellence in Worship and Music”

©2021 All rights reserved.